Fana: At a Speed of Life!

የብልጽግና ፓርቲ ከፌደራል ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በበጀት አመቱ አጋማሽ ቁጥጥር ሪፖርት፣ በምርጫ ስትራቴጂ እና ማኒፌስቶ ዙሪያ ከፌደራል ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያየ።
ፓርቲው በበጀት አመቱ አጋማሽ የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት አፈፃፀም ሱፐርቪዥን ግኝቶች ላይ ተወያይቶ ጥንካሬዎች እንዲቀጥሉ ድክመቶች ደግሞ እንዲታረሙ አቅጣጫ ማስቀመጡ ታውቋል፡፡
በመድረኩ በፌዴራል ደረጃ የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች መሳተፋቸውን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-

https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.