Fana: At a Speed of Life!

አቶ  ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ  ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ።

የኢትዮጵያ ኤምባሲ በካምፓላ ከማካራሬ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር “የአድዋ  ድል እና ፓን አፍሪካዊነት” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ ነው አቶ ደመቀ መኮንን በበይነ መረብ  የሳተፉት፡፡

በውይይቱ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው  መሳተፋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.