ፋና 90

በአንጋፋዋ አርቲስት ዓለም ጸሃይ ወዳጆ የተመሰረተው ጣይቱ የባህል ማዕከል፤ በአዲስ አበባ በተረከበው የቅርስ ቤት ላይ እድሳት ለመጀመር የፊታችን መጋቢት አራት የገቢ ማሰባሰቢያ ያካሄዳል

By Abrham Fekede

February 25, 2021