ስፓርት

ድሬዳዋ ከተማና ሰበታ ከተማ አቻ ተለያዩ

By Meseret Awoke

February 28, 2021

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ እና ሰበታ ከተማ ረፋድ ላይ ባደረጉት ጨዋታ ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡

ለድሬዳዋ ከተማ ጁንያስ ናንጂቦ እና ሄኖክ ኢሳያስ ጎል ሲያስቆጥሩ፤ ለሰበታ ከተማ ፍጹም ገብረማርያም ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!