Fana: At a Speed of Life!

ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ዛሬ ረፋድ 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ከአዳማ ከተማ አገናኝቷል፡፡
በጨዋታው ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2ለ1 በሆነ ውጤት ያሸነፈ ሲሆን የጅማ አባጅፋርን የማሸነፊያ ጎሎች ሳዲቅ ሴይቾና ንጋቱ ገብረስላሴ አስቆጥረዋል፡፡
አዳማ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችውን ግብ ደግሞ እዮብ ማቲያስ አስቆጥሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.