ስፓርት

ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

By Meseret Awoke

March 01, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላይታ ዲቻ ሃድያ ሆሳዕናን 2ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

ዛሬ ከሰዓት 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከሃድያ ሆሳዕና አገናኝቷል፡፡

ለወላይታ ዲቻ ጸጋዬ ብርሃኑ እና ቸርነት ጉግሳ ጎል አስቆጥረዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!