የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

By Tibebu Kebede

March 01, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ እና በኮቪድ19 ክትባት ፍትሃዊነት ስርጭት ላይ መምከራቸውን አስታውቀዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም በብሄራዊና አካባቢያዊ የፀጥታ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡

በ1940ዎቹ የተጀመረው የሃገራቱ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!