የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ፍፁም አረጋ በዋሺንግተን ዲሲ ከኢጋድ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር መከሩ

By Meseret Awoke

March 05, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢፌዴሪ አምባሳደር ፍፁም አረጋ በዋሺንግተን ዲሲ ከኢጋድ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር መከሩ፡፡

በዌቢናር በተካሄደው ውይይት በጋራ ፍላጎቶች እና ጥቅሞች ላይ ትኩረት መደረጉን አምባሳደሩ ገልፀዋል፡፡

በቀጠናው ችግሮች ሲያጋጥሙ የጋራ መፍትሄ መስጠት እና የጋራ ጥቅሞችን ማስጠበቅ በሚቻልባቸው ሄኔታዎች ላይም ትኩረት አድርገው መምከራቸውን አምባሳደ ፍፁም አረጋ አስታውቀዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!