Fana: At a Speed of Life!

የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በዓለም አቀፉ ደረጃ የገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርገው ተቋም ተባባሪ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክትር ሊያ ታደሰ በዓለም አቀፉ ደረጃ የገንዘብ ድጋፍ ለሚያደርገው /ጂኤፍኤፍ/ ለተሰኘው ተቋም ተባባሪ ሊቀመንበር በመሆን ተሾሙ፡፡

ጂኤፍኤፍ በዓለም ባንክ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በሴቶች፣ በህጻናት እና በወጣቶች ላይ የሚሰራ ተቋም ነው፡፡

በፈረንጆቹ 2015 የተቋቋመው ይህ ተቋም 36 የሚደርሱ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ሃገራትን ይደግፋል፡፡

ዶክተር ሊያ በተቋሙ ውስጥ በባለድርሻ አካላት መካከል  ውጤታማ ግንኙነት እንዲኖር ያስችላሉ መባሉን ከጤና ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.