Fana: At a Speed of Life!

በየመን በማረሚያ ቤት በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን በማረሚያ ቤት በደረሰ እሳት አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡

አደጋው በስደተኞች ማረሚያ ቤት የደረሰ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የእሳት አደጋው በመዲናዋ ሰንዓ ሳዑዲ ዓረቢያ ካደረሰችው ጥቃት በኋላ የተከሰተ ነው ተብሏል፡፡

በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ ከ170 በላይ ሰዎች መጎዳታቸውንም የተመድ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታውቋል፡፡

ምንጭ፦ ቢቢሲ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.