የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ተከበረ

By Tibebu Kebede

March 08, 2021

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ፡፡

እለቱ ዓለም ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል፡፡

በኢትዮጵያም “ጀግኖቻችንን እወቋቸው፤ አድንቋቸው” በሚል መሪ ቃል በመከላከያ ሚኒስቴር ተከብሯል፡፡

በፕሮግራሙ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ እና የሴቶች፣ ሕፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትር ፊልሰን አብዱላሂ ተገኝተዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!