ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ፡፡
ፕሬዚዳንቷ በኬንያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡
በጉብኝታቸውም ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በተለይም በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነትና በቀጠናው አጠቃላይ ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!