Fana: At a Speed of Life!

“ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል” በሚል ሲካሄድ በነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)”ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና መተከል” በሚል ሲካሔድ የነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የድጋፉ አስተባባሪ ኮሚቴ ገለጸ።

የድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴው በሰጠው መግለጫ የተሰበሰበውን ድጋፍ በቅርቡ ማሰራጨት እንደሚጀምር ገልጿል።

የድጋፍ ማሰባሰብ ሂደቱ ኢትዮጵያዊ አንድነት እና መተባበር የታየበት እንደነበር መገለጹም ኢብኮ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.