Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማ 1 ለ1 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል፡፡
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዛሬ ረፋድ ቅዱስ ጊዮርጊስና ሀዋሳ ከነማን አገናኝቷል፡፡
ጨዋታውም 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር የሃዋሳን ከተማ ግብ ደግሞ ኤፍሬም አሻሞ አስቆጥሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.