የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ሻሸመኔ የሚገኘውን የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል

By Abrham Fekede

March 13, 2021

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሻሸመኔ የትራክተር እና የኮምባይነር መገጣጠሚያ ፋብሪካን ተመልክተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአገር አቀፍ ደረጃ በአቅማችን ልክ የሰብል ምርትን ለማምረት እንድንችል ግብርናችንን ማዘመን ቁልፍ  ተግባር ነው ሲሉ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡

መገጣጠሚያው የአርሶ አደሩን ምርታማነት ለማሳደግ ያለመ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!