Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አንደኛ አመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አንደኛ አመት የምስረታ በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተከበረ ይገኛል።
በመርሃ ግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ፣የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንዲሁም በርካታ የእምነቱ ተከታዮች መገኘታቸውን ከካውንስሉ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.