ፋና 90

የንግድ ህግ አዋጅ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸደቋል፤ የተሻሻለው የንግድ ህግ አዋጅ ኢትዮጵያ ለዓለም የንግድ ድርጅት ድርጅት አባል ሊያደርጋት የሚችልና የንግድ ስርዓቱን በከፍተኛ ደረጃ ለማዘመን የሚያስችል ነው ተብሏል።

By Abrham Fekede

March 25, 2021