የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ /ሚ ዐቢይ ሁለት ሹመቶችን ሰጡ

By Tibebu Kebede

January 15, 2020

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለሁለት የስራ ሃላፊዎች ሹመቶችን ሰጡ፡፡

በዚህም አቶ አህመድ ቱሳ የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦትና ስርጭት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡