Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ ያላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

 

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) – ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 83 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 741 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 228,996 ደርሷል።

በሌላ በኩል 1,595 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 170,633 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version