ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

By Tibebu Kebede

April 12, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡

ምሽት 1 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡

የድል ጎሏን ዳዊት ተፈራ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡

10 ሰአት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ1 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!