ስፓርት

ቶተንሃም አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን አሰናበተ

By Tibebu Kebede

April 19, 2021

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶተንሃም አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን ማሰናበቱን አስታወቀ።

ክለቡ ከሰሞኑ የገባበትን የውጤት ቀውስ ተከትሎ አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታውቋል፡፡

ጆዜ ሞሪንሆ ከማንቼስተር ዩናይትድ ከተሰናበቱ በኋላ በለንደኑ ክለብ አንድ አመት ከአምስት ወራት ቆይተዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!