ሁለት የኢትዮጵያ የቮሊቦል ክለቦች የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ አቀኑ

By Abrham Fekede

April 20, 2021

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በቮሊቦል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ ማቅናታቸውን ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የክለቦች ሻምፒዮና ሲሳተፉ በሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡

የ2021 የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድርን የአፍሪካ ቮሊቦል ኮንፌዴሬሽን አዘጋጅቶታል፡፡

በወንዶች ቀደም ብሎ የተጀመረ ሲሆን ወላይታ ዲቻ እየተሳተፈ እንደሚገኝ ከስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!