በምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ላይ እስካሁን ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀም ላይ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2013 ዓ.ም የምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ላይ እስካሁን ያለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምን ለውይይት አቅርበዋል፡፡
መድረኩ ድልድል የተደረገበት የቅስቀሳ አየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ የአጠቃቀም መጠንን ለመግለፅ ብሎም መገናኛ ብዙኃን እና ፖለቲካ ፓርቲዎች በየበኩላቸው በቅሬታ መልክ የሚያነሷቸው ክፍተቶችን በምክክር ለመፍታት ያለመ መሆኑን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፦https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!