Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ  924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)   ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  5 ሺህ 258 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 254 ሺህ 44 ደርሷል።

በሌላ በኩል 2 ሺህ 50 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 195 ሺህ 547 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.