የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የዘጠኝ ወራት የስራ ግምገማ ጀመረ

By Meseret Awoke

April 28, 2021

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የዘጠኝ ወራት የስራ ግምገማ ጀምሯል።

ምክር ቤቱ የፌዴሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ግምገማውን እያካሄደ ነው ።

በግምገማው ማጠቃለያ ላይ አቅጣጫ ይቀመጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!