የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ

By Tibebu Kebede

May 08, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደብረ ማርቆስ በሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ምልምል ልዩ ሀይል የፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ።

በስነስርአቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የሰላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ሀላፊው አቶ ሰማ ጥሩነህ እንዲሁም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ መገኘታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!