የሀገር ውስጥ ዜና

የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

By Tibebu Kebede

May 11, 2021

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒያ ፋውንዴሽን እና የጆይ ኦቲዝም ማዕከል መሥራች ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።

ወይዘሮ ዘሚ የኑስ ያቋቋሙት ድርጅት ከ200 በላይ ለሚሆኑ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው ልጆች እንክብካቤ እያደረገ እንደሚገኝ ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ወይዘሮ ዘሚ የኑስ በኮሮና ቫይረስ ፅኑ ህክምና ማዕከል ውስጥ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!