ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ጂቡቲ ማቅናታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!