ባለፉት አስር ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር ባለፉት አስር ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ 3 ነጥብ 29 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት አቅዶ 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ወይም የእቅዱን 85 በመቶ ማሳካት መቻሉን አስታውቋል፡፡
የተገኘው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ380 ሚሊየን ዶላር ወይም በ16 በመቶ ብልጫ እንዳለው ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!