የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወረቀት አልባ የዲጂታል አገልግሎት ትግበራ መጀመሩን አስታወቀ

By Meseret Demissu

May 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወረቀት አልባ የዲጂታል አገልግሎት ትግበራ መጀመሩን አስታውቋል።

ከወረቀት ነፃ አሠራሩ የፋይናንስ ግዥ እና የሰው ኃይሉን በአግባቡ ለማስተዳደር እንደሚያግዝ ተገልጿል።

ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ዛሬ ለምርቃት በቅቷል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!