የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ ዝግጅት በአንድነት ፓርክ ተካሄደ

By Meseret Awoke

May 23, 2021

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ ዝግጅት በአንድነት ፓርክ ተካሂዷል።

በመድረኩ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል።

እንደ ኢዜአ ዘገባ የአልማ አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ለባህል ማዕከል ግንባታው ከ120 ሚሊየን ብር በላይ አሰባስቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!