ስፓርት

አቡበከር ናስር የፕሪሚየር ሊጉ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

By Tibebu Kebede

May 24, 2021

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ሙያተኞች ማኅበር የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስርን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች አድርጎ መምረጡን አስታወቀ።

ለመጀመሪያ ጊዜ የዓመቱን ኮከብ የመረጠው ማኅበሩ በቀጣይ የሚዘጋጅ የሽልማት ሥነ-ስርዓት እንደሚኖረው መግለጹን የሶከር ኢትዮጵያ ዘገባ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!