የሀገር ውስጥ ዜና

የ”ብሄራዊ ክብር በህብር” ኮሚቴ በእንግሊዝ ኤምባሲ ተገኝቶ መልዕክቱን ለእንግሊዝ መንግስት አደረሰ

By Meseret Awoke

May 26, 2021

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ”ብሄራዊ ክብር በህብር” አስተባባሪ ኮሚቴ በእንግሊዝ ኤምባሲ ተገኝቶ መልዕክቱን ለእንግሊዝ መንግስት አድርሷል፡፡

በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየተቃጣ ያለውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም ” ከሀገራችን ላይ እጃችሁን አንሱ” በሚል መሪ ቃል የ”ብሄራዊ ክብር በህብር” አስተባባሪ ኮሚቴ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

በዚህም አስተባባሪ ኮሚቴው ዛሬ ጠዋት በእንግሊዝ ኤምባሲ ተገኝቶ መልዕክቱን ለእንግሊዝ መንግስት አድርሷል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!