የሀገር ውስጥ ዜና

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

By Meseret Demissu

May 27, 2021

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሊቀ መንበር እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን አስታወቁ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው፥ “አያሌ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ የሚከናወነው የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ስብሰባ ዛሬ ተጀምሯል” ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!