የሀገር ውስጥ ዜና

የበለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የሙከራ ምርት መጀመሩን አስታወቀ

By Meseret Awoke

May 29, 2021

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የበለስ ቁጥር አንድ የስኳር ልማት ፕሮጀክት የስኳር የሙከራ ምርት ስራውን ዛሬ በተሳካ ሁኔታ መጀመሩን አስታውቋል።

በቅርቡ በይፋ እንደሚመረቅ የሚጠበቀው ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በዓመት ከ2 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስኳር ማምረት ይችላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ኢቢሲ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!