የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል፡፡
ምክር ቤቱ በ 2ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!