ቢዝነስ

በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ገለጻ ተደረገ

By Tibebu Kebede

June 07, 2021

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡

የቦይንግ የመካከኛው ምስራቅ፣ የቱርክ እና የአፍሪካ ፕሬዚዳንት በርኒ ደን ከኮሚሽነሯ ጋር ሰፊ ወይይት አካሂደዋል፡፡

በውይይቱ ወቅትም በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቡድኑ ገለፃ እንደተደረገላቸው ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የፌስቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!