Fana: At a Speed of Life!

የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለይፋዊ ስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
ፕሬዝዳንቱ በቆይታቸው ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በሀብታሙ ተ/ስላሴ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.