Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 223 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 261 ፅኑ ህሙማን ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 935 የላብራቶሪ ናሙና ምርመራ 223 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓታት  የስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በአጠቃላይ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 226 ደርሷል።

በሌላ በኩል 783 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 248 ሺህ 285 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ አስፍሯል።

በአጠቃላይ እስካሁን በኢትዮጵያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 273 ሺህ 398 ደርሷል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.