የሀገር ውስጥ ዜና

የሶማሌ ክልል ልማት ማህበር ማጠቃለያ መርሃግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ

By Tibebu Kebede

June 11, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ልማት ማህበር ማጠቃለያ መርሃግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድን ጨምሮ የአዲስ አበባ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ የሶማሌ ክልል ባህላዊ ጭፈራ የተለያዩ ዝግጅቶች ቀርበዋል፡፡

በአፈወርቅ እያዩ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!