የሀገር ውስጥ ዜና

በአዳማ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

By Tibebu Kebede

June 12, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡

የተመረቁት ፕሮጅቶች መንገድ፣ የመዝናኛ ፓርክ፣ ኢፋ ቦሩ 3 ትምህርት ቤት እና የአዳማ ሆስፒታል የማስፋፊያ ስራ ይገኙበታል፡፡

96 ፕሮጅክቶች በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መሆናቸውን የኦቢኤን ዘገባ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!