ቢዝነስ

ባለፉት 11 ወራት ከ259 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል

By Tibebu Kebede

June 12, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 259 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ።

በ2ዐ13 የበጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ ባሉት 11 ወራት ውስጥ ለመሰብሰብ ከታቀደው 264 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር 259 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን ነው ሚኒስትሩ የገለጹት።

ይህም ከ2012 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወራት ጋር ሲነፃፀር የ41 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ጭማሪ ወይም አለው።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!