Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ስታዲየም የብልፅግና ድጋፍ የወጣቶች ትእይንት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)”ወጣትነቴን ለኢትዮጵያ ሃገሬ፤ ካርዴን ለብልፅግና!” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስታዲየም የወጣቶች የድጋፍ ትእይንት እየተካሄደ ይገኛል።

በዚህ ፕሮግራም ላይ ከመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰባሰቡ ወጣቶች ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ እየገለፁ መሆኑን ከብልጽግና ፓርቲ ፌስቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

 

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.