ስፓርት

በአውሮፓ ዋንጫ ቼክ ስኮትላንድን አሸነፈች

By Tibebu Kebede

June 14, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 4 አንድ ጨዋታ ማምሻውን ተካሂዷል፡፡

ስኮትላንድን ከቼክ ሪፐብሊክ ባገናኘው ጨዋታ ቼክ ሪፐብሊክ ድል ቀንቷታል፡፡

ጨዋታውን ቼክ 2 ለ 0 ስታሸንፍ ሺክ ሁለቱንም የድል ጎሎች አስቆጥሯል፡፡

ውድድሩ ባለፈው ዓርብ የተጀመረ ሲሆን፥ ከምድብ 1 እስከ 3 ያሉ ቡድኖች የመጀመሪያ ጨዋታዎቻቸውን አድርገዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!