Fana: At a Speed of Life!

ከክልል ምስረታ ጥያቄ ጋር ተያይዞ ሊገኙ የሚችሉ መልካም አጋጣሚዎችናሊያጋጥሙ የሚችሉ ተግዳሮቶችን የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከክልል ምስረታ ጥያቄ ጋር ተያይዞ ሊገኙ የሚችሉ መልካም አጋጣሚዎችናሊያጋጥሙ የሚችሉተግዳሮቶችን በተመለከተ በሚዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ ማህበረሰባዊና ሰብ አዊነት ኮሌጅ አዘጋጅነት ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩበደቡብ ምዕራብ የሚገኙ አምስት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ ተወካዮች እየተሳተፉ ነው።

የሚዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ ፕሬዚደንት ዶክተር አህመድ ሙስጠፋ ÷የውይይቱአላማ በህዘበውሳኔው ሊያጋጥሙ የሚችሉተግዳሮቶችበእውቀትላይተመስርቶመፍትሄየመስጠትልምድ ለማዳበር ነዉ ብለዋል።

ሚዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ ከዚህ ቀደም ለደቡብ ምዕራብ ክልል ህዝበ ውሳኔ መሳካት ድጋፍ ሲያደርግ ነበር ያሉት ዶክተር አህመድ ሙስጠፋ አሁንም ድጋፍ ማድረጉን ይቀጥላል ብለዋል ።
በአለማየሁ መቃሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
0
People Reached
1
Engagement
Boost Post
1
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.