ዓለምአቀፋዊ ዜና

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመረጡ

By Meseret Awoke

June 18, 2021

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፡፡

የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ በመሆን ላለፉት አምስት ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሁለተኛ ጊዜ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለጻቸውን ከትዊተር ገጻቸው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!