የሀገር ውስጥ ዜና

በአዳማ ከተማና ምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ አሰጣጥ ተጀመረ

By Meseret Awoke

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማና ምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች መምረጥ ጀምረዋል፡፡

በአዳማ ከተማ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ዝናብ የጣለ ቢሆንም መራጮች ድምፃቸውን ለመስጠት በሁኔታዎች ሳይበገሩ የሚወክላቸውን በመምረጥ ላይ መሆናቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

በአፈወርቅ እያዩ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!