የሀገር ውስጥ ዜና

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ከዚራ መንደር ሁለት ጣቢያ ተገኝተው አስጀመሩ

By Meseret Awoke

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢዎች 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ከዚራ መንደር ሁለት ጣቢያ ተገኝተው አስጀምረዋል፡፡

በድሬዳዋ በአጠቃላይ 265 የምርጫ ጣቢያዎች ሲኖሩ ለህዝብ ተወካዮችና ለአስተዳደሩ ምክር ቤቶች ዘጠኝ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል ተወዳዳሪዎች በምርጫው ይሳተፋሉ።

በተሾመ ሃይሉ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!