የሀገር ውስጥ ዜና

በባህር ዳር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ

By Meseret Awoke

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ፡፡

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተዘጋጁ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን እየቃኘ ነው፡፡

በምናለ አየነው

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!