የሀገር ውስጥ ዜና

የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ድምጽ ሰጡ

By Tibebu Kebede

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግናን ወክለው በእጩነት የቀረቡት የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በስልጤ ዞን በቅበት የምርጫ ክልል በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል።

በስልጤ ዞን በአምስት የምርጫ ክልሎች መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!